Sort/Listing by:
በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ደካ ማዘጋጃ ቤት ከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ጠረጋና ጠጠር ዝርጋታ ሥራ ለማሥፋፋት ፈልጎ ዶዘር፣ ግሬደርና ገልባጭ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000
Jan-20-21 18:00:32
Feb-06-21 18:00:32
The Oromia Disaster Risk Management Commission invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of: Medium duty cargo truck (payload 6-7 ton)
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-20-21 17:59:12
Feb-02-21 17:59:12
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት ለ8ኛ ክፍል የፈተና ማሽን ፕሪንተር ቀለም ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 8000(ስምንት ሺ)
Jan-20-21 17:58:14
Feb-01-21 17:58:14
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የተቋሙን የ10 ዓመት የቢዝነስ ፕላንና የገበያ ስትራቴጂ አማካሪ እና የሕንፃ ሳይኔጅ አገልግሎት ግዥ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-20-21 17:57:02
Feb-16-21 17:57:02
የአርሲ ዞን ህብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ለ2013 የበጀት ዓመት ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያዩ የአፈር ማዳበሪያ ከአዳማ እና አሰላ ከተማ ከሚገኘው ማእከላዊ መጋዘን በዞኑ ውስጥ ወደሚገኙ መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000(አንድ መቶ ሺህ)
Jan-20-21 17:56:24
Jan-29-21 17:56:24
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ለ2013 የበጀት ዓመት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ ልብስ እና የመመረቂያ ጋዎን ግዥ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 200000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
Jan-20-21 17:54:44
Feb-01-21 17:54:44
የምዕራብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ሊያሠራ ላሰበው የፖሊስ አዲስ የቢሮ ግንባታ ሥራ ይህንን በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን ጥሪ ማድረግ ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
Jan-20-21 17:52:52
Feb-12-21 17:52:52
Jan-20-21 17:48:05
Jan-27-21 17:48:05
የመከላከያ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ኛ. ሎት 1 የፅህፈት እቃዎች 2ኛ. ሎት 2 የፅዳት እቃዎች 3ኛ ሎት3 ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች 4ኛ ሎት 4 የምግብ ቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት አንድ 16,600(አስራ ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ብር) ለሎት ሁለት 22,500(ሃያሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ለሎት ሶስት 11,000(አስራ አንድ ሺህ ብር) ለሎት አራት 20,000(ሃያ ሺህ ብር)
Jan-20-21 17:46:57
Feb-01-21 17:46:57
Jan-20-21 17:45:59
Jan-26-21 17:45:59
Jan-20-21 17:43:00
Feb-12-21 17:43:00
የቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት Construction of asphalt road maintenance, GC4, RC4 And above Construction of street light maintenance. Electro Mechanical work Grade 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ ሰራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Construction of asphalt road maintenance100,000(መቶ ሺህ ብር) እና ለCornstruction of street drt maintenance 50,000(ሃምሳ ሺህ ብር)
Jan-20-21 17:41:31
Feb-08-21 17:41:31
Jan-20-21 17:40:11
Jan-27-21 17:40:11
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፀውን የተለያዩ ዓይነት የህፃናት ማቆያ መጫወቻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 5,000(አምስት ሺህ ብር)
Jan-20-21 17:39:25
Feb-01-21 17:39:25
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ሎት 1 አላቂ የጽ/መሳሪያዎችና ቶነሮች ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች ፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ (ICT) እቃዎች እና ሎት 4. የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2% ወይም ሎት 1 ብር 3,000ሎት 2 ብር 3,000ሎት 3 ብር 30,000እና ሎት ብር 2,000
Jan-20-21 17:36:58
Jan-29-21 17:36:58
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፀውን የተለያዩ ዓይነት የህፃናት ማቆያ መጫወቻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 አስር ሺህ ብር
Jan-20-21 17:35:30
Feb-03-21 17:35:30
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት አንድ (01) ለቀረበው የጀኔሬተር ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000/ሃምሳ ሺ ብር/፤ ለሎት ሁለት (2) የሽያጭ መነሻ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ አና ለሎት ሦስት (3) የጨረታ ማስከበሪያ 5,000/አምስት ሺ ብር/
Jan-20-21 17:33:32
Feb-01-21 17:33:32
Jan-20-21 17:25:55
Jan-21-21 17:25:00
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10 በመቶ(10%)
Jan-20-21 17:25:53
Jan-30-21 17:25:53